በሕይወት ያሉ/ አካላዊ መስዋዕትነት የከፈሉ

ይህ ገጽ በኢሕአፓ ውስጥ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለታገሉና ዛሬም በሕይወት ላሉ ሁሉ መታሰቢያ ነው። በተለይ እስካሁኗ ወቅት ትግላቸውን ለቀጠሉና ላስቀጠሉ የድጋፍ ምስጋናችንን በመስጠት ይምናበረታታበት መድረክ ነው።
የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከከተማው ክንፍ የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከሠራዊቱ ክንፍ በሕይወት ያሉ/ አካላዊ መስዋዕትነት የከፈሉ መዳረሻቸው ያልታወቀ የኢሕአፓ አባላት አገር ወዳድ ሰማዕታት

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ገነት ግርማ ማን ናት???? ባላማዋ ፀንታ እስካሁን በመታገል ላይ የምትገኝ የኢህአፓ ኮከብ!!! የውጭ ወራሪን ለመመከትም...

Posted by Makonnen Tesfaye on Sunday, August 27, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ድንበሯ መርግያ ማን ናት???? አሁንም በደብረ ዘይት ውስጥ በህይዎት በምትገኘው ጀግናዋ ድንበሯ መርግያ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, February 28, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ታከለ በለጠ በሱፈቃድ ማን ነው???? (ማሳሰብያ፤……ይህ ፎቶ ታከለ በለጠ በሱፈቃድ በወጣትነቱ ግዜና አሁን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, December 5, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ፍሬህይወት ተሰማ ማን ናት???? በእስር አብራ ከነበረችና ስሟ እንዳይገለጽ ከፈለገች ጓዲት ስለ ፍሬህይወት ተሰማ የተሰጠ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, November 23, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጓድ አማረ መኮንን ማን ነው???? ጓድ አማረ መኮንን ከ አባቱ አቶ መኮንን ሃብተሚካኤልና ከእናቱ ወ/ሮ አሰለፈች ሙሉጌታ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, November 28, 2018