News & Views - ዜናዎችና አስተያየቶች

Welcome to the newly redesigned Assimba website. We are happy to announce that the site has been organized under a new editorial board and will continue the original mission of the site. Pardon us with our look at the moment as we are adding more content and organization of it.


ሰዋዊው መፅሓፍ - ተነባቢው ሰው አቶ አሊ ሁሴን ሰይድ - ከመጀመሪያው ክፍል አስከ ሦሥት
ከታች በገጹ ላይ የማይታዩትን የክፍሉን ቁጥር በመጫን መግባት ይቻላል ሰዋዊው መፅሓፍ ፕሮግራም የመጀመሪያው ተነባቢ እንግዳ አቶ አሊ ሁሴንን አድርጓል፡፡


CLEARING HISTORICAL DISTORTIONS AND SAVING ETHIOPIA -BY DR. BEKELE GESSESSE
Preamble:
Cessationist groups and their foreign supporters have been distorting Ethiopian history for quite a long time, for their own selfish interests. Ethiopia is a Country that existed before most of the other countries in the world, including Europe and America. That distortion has brought about untold sufferings to our people. It became an obstacle for sustainable economic progress. At the end of the day, no one became a winner. We all lost together. read more... ⟶

ዴሞክራሲያ
ዴሞ ቅጽ 45 ቁ 5 ሐምሌ 2012

የት ደርሰናል?


በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲሰፍን፥ ሕዝቧም በእኩልነትና በአንድነት እንዲኖሩ፥ የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ፣ በኢትዮጵያውያን ሙሉ ተሳትፎ በአገሪቱ ላይ የበላይ የሆነው ሕገ መንግሥት በሕዝብ ውይይት እንዲጸድቅና ብሎም ሕዝቡ የሥልጣን ምንጭነቱንና ባለቤትነቱን ተግባራዊ በማድረግ በራሱ ሙሉ ፈቃድ የሚያስተዳድረውን በሕግ አግባብ የሚመርጥበት፥ በመረጠው አካል ላይ እምነቱን ካጣ፣ የብቃት ጉድለት ካገኘ ወይም ሕገ መንግሥታዊ ጥሠት ተፈፅሟል ባለበትም ወቅት መልሶ የመረጠውን ከሥልጣን የማውረድ መብቱ ይረጋገጥ ዘንድ ትግል ሲካሄድ ወደ ግማሽ ዓመት ተጠግቷል።

ሙሉውን ለማንበብ ⟶

አሲምባ ርዕሰ አንቀጽ ፡ ቁጥር 1/2012
አገር የማዳን ጥሪ!!

ዛሬ ዋልታ ረገጥ በሆኑ ዘረኞችና የሃይማኖት ጽንፈኞች የተፈጠረው የውስጥ ግጭት አገራችን ኢትዮጵያን ፈተና ላይ እንደጣላት የማያውቅ ዜጋ አለ ብሎ ማማን ያስቸግራል። አዎን ይህ ዋልታ ረገጥ በሆኑ ዘረኞች ውስጥ ያለው የሥልጣን ሽኩቻና የውስጥ መናቆር ለራሳቸው መዳከምና የክልል ሥርዓታቸውም ለመበስበሱ አመላካች ቢሆንም፣ የመጨረሻ ዕስትንፋሳቸው ከመጥፋቱ በፊት የጋራ ጠላት በጋራ በሚል ፈሊጥ አማራን እንደ ብሄር፣ ተዋህዶን እንደሃይማኖትና አማኞችን በሙሉ፤ ከራሳቸው የተለየውን ዘር እንደ ሕዝብ ይዘው ለመጥፋት ወሳኝ ፍልሚያ ላይ የሚገኙ ይመስላል። ታዲያ ይህን እኩይ ተልዕኳቸውን ማክሸፍ ደግሞ የሁሉም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ታሪካዊና ብሄራዊ ግዴታ ነው።  ይህም አጥፍቶ መጥፋት የሚለው የትግራይና የኦሮሞ ጽንፈኞች የጋር ፍልስፍና ነው።  በአገር ላይ የመጣ እርግማን እንደመሆኑም መጠን በሁሉም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን መወገዝ ያለበት የሙት መንፈስም ነው ። አዎን ቄሮም ግፍ የወለደው ግፈኛ መንጋ መሆኑ እንዳለ ሁኖ፣ ጽንፈኛ የሆነው የኦነግ ፖለቲካና ጎሳ ተኮር የሆነው የወያኔ የክልል ሥርዓት ውጤት መሆኑ ግን መታወቅ አለበት። በወያኔዎችና በሻቢያ ቀጭን ትዛዝ የሚዘወረው ኦነግና ጠባብ ብሄርተኞች ባጠቃላይ በ1960ቹ በኢትዮጵያ ተማሪዎች የተጠየቁትን የፍትህ ጥያቄዎችን አጣመው አገራችን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተግተው የሠሩበት አጥፍቶ መጥፋት የሚለው የጋራ ፍልስፍናቸው ውጤት መሆኑን ልንገነዘበው ይገባል።

ሙሉውን ለማንበብ ⟶

Enlightenment: Genocide is a process and Ethiopians undeniably travelled the journey of murder and zenithal displacement [All under the Woyane sequential regimes] Preamble Armed conflict has other effects, as well. One of the conceptual breakthroughs in the study of genocide and mass atrocity hasbeen the recognition that high - level elites commit such violence for strategic reasons.  Leaders want to keep power; they want to defeat their enemies; they want to implement their goals. In war, the strategic incentives to use violence increase. In war, parties to a conflict resort to violence to defeat their enemies. The idea of attacking and killing civilians becomes easier for armed groups to imagine and justify in war rather than in peace, even if such violence is not acceptable within the international laws of war. Also, the capacity to inflict violence increases during war. Genocide and mass atrocity involve a range of differentperpetrators. But consistently they involve armed actors — armies, police, paramilitaries, and militias   — and war provides a rationale for mobilizing, equipping, empowering, and deploying those armed actors.  read more... ⟶

Ethiopia protests spark Internet shutdown and fears of high death toll after popular singer killed
(Washington Post)

Ethiopia protests spark Internet shutdown and fears of high death toll after popular singer killed (Washington Post)

News Alert: At least 50 people killed as protests over assassinated Oromo artist continue; police confirm arrest of Jawar Mohammed, Bekele Gerba & 33 others (Addis Standards)

 
Raised Image

የመኮንን ተስፋዬ ዓምድ

ይህ ዓምድ ከአቶ መኮንን ተስፋዬ ጋር በመተባበር በፌስ ቡክና በጻፋቸው መጻሕፍት የሚያቀርባቸውን የዚያን ትውልድ ወገኖቻችንን አጫጭር ታሪክ በቀጥታ ከፌስ ቡክ ላይ የምናቅርብበት ነው። ከዚህ በታች ካሉት ምርጫዎች አንዱን በመጫን ወደ ዓምዱ መግባት ይችላሉ

Raised Image

እምነት እና ጽናት

ለተገኘ ሞገስ መታሰቢያ (ከተስፋሁን አረጋይ ከአትላንታ )መቼ ጎጆ ላቁም ንብረትስ ላፍራ አለ
መቼ ልቡ ካደ መቼ ክንዱ ዛለ
ከአላማው ተዛንፎስ መች ጓዶቹን ካደ
በእምነቱ እንደጸና ከቃሉ ጋር ሄደ::
ሙሉውን ያንብቡ

Raised Image

ደብዛቸው ጠፍቶ ለቀሩት ሁሉ ዕኩል ድምጻችንን ማሰማት ሲያቅተን የሥርዓቱ ተባባሪዎች እንሆናለን!

watch SOCEPP Night of the Disappeared

 

Relatives of Ethiopia's disappeared are still searching

Many Ethiopians whose friends and family were disappeared by the government. never to be seen again, are yet to find closure even after the country's recent reforms.

Learn more ⟶

Tilahu Gizaw

የዚያ ትውልድ ትግል መሠረቱ ኢትዮጵያዊነት!

ዋለልኝና ያንን ትውልድ ለቀቅ - በሀማ ቱማ